አዝርዕቶችና ፍሬዎች

አዝርዕቶችና ፍሬዎች


እንደ አስካሪ መጠጥ ወይም አደንዛዥ ዕጽ ዓይነት አካልና ጤንነት ላይ አደጋ የሚያደርሱ ወይም አዕምሮን የሚሸፍኑና የሚያስቱ ካለሆኑ በስተቀር፣ ከበረሃና ከጫካ ዛፎች፣ ስራ ስሮችና በተፈጥሮ የበቀሉ፣ እንዲሁም ሰዎች የሚዘሯቸው ተክሎች ሁሉም በዓይነታቸው ሊበሉ የሚፈቀዱ ናቸው፡፡ አስካሪ መጠጥ ወይም አደንዛዥ ዕጽ ግን ለአደጋና ለአዕምሮ መመረዝ ሰበብ ስለሆኑ እርም ናቸው፡፡